ይህ ቪድዮ ከአለፉት ሁለት የዊንዶው ሰርቨር ተከታታይ ቪድዮዎች የቀጠለ ነው። ዛሬ ለ Window Server Administrator or Window System Administrator ስራ መስክ በጣም አስፈላጊ የሆነውን የዊንዶው ሰርቨር Role AD DS (Active Directory Domain Service) እንመለከታለን። Ethiopia ላላችሁ ተማሪዎችም አንድ ሺህ ብር የሚያሸልም ጥያቄ ይኖራል
Please describe about the report short and clearly.
Share course with your friends